


Ethiopian Coffe Ceremony
Ethiopians are the one who offer coffe for the world !
Home land for Coffe
Kaldis the first Ethiopian who test Coffe !!
This Cross in one of Ethiopian Cross type and made out of Gold
Ethiopia is one of the most earliest to Recive Christianity among the world
And Still Christian We Trust In Amighty God !
Ethiopian Alphabets
Ethiopian Numerals
ግዕዝ በኮምፕዩተር
ኢትዮጵያ ለዓለም ካበረከተቻቸው የሚያኮሩ ቅርስዎችዋ የግዕዝ ፊደልዎችዋና የኣጻጻፍ ዘዴዎችዋ ኣንዱ ነው። በራሳችን ፊደላት፣ ኣኃዝና የጽሑፍ ምልክቶች ለብዙ ሺህ ዓመታት ስንጠቀም ቆይተናል። እንደጊዜው ሁኔታም በማሻሻል በማተሚያ መሣሪያዎችና በጽሕፈት መኪናዎች ለመጠቀም ችለናል።
ባለፉት ዓሥር ዓመታት የብዙ ኣገሮc የጽሑፍና የሥራ መሣሪያዎች ኮምፕዩተሮች ሆነዋል። ከጥቂት ዓመታት በፊትም በእንግሊዝኛ የፊደል ገበታ ላይ የተመሠረተውን የጽሑፍ መኪና (የEthiopian Typewriter) የቅጥልጥል ኣጻጻፍ ዘዴ በኮምፕዩተር ለመጠቀም ተችሏል። የእንግሊዝኛን የፊደል ገበታ ወስዶ የግዕዝ ፊደላትን እንዲጽፍ ማድረግና ይኸንኑ ቴክኖሎጂ ወደ ኮምፕዩተር ማስተላለፍ የሚደነቅ ግሩም ሥራ ነው። የቅጥልጥሎቹ የጽሕፈት መኪና ፊደላት ኣጻጻፍ ከእጅ ጸሑፍ ቢያድነንም ያልተሟላ፣ ያልተስተካከለና ኣስቸጋሪ ከመሆኑም ሌላ የጥንቱም ሆኑ ዘመናዊው የእጅ ጽሕፈትና የማተሚያ ቤቶች ፊደሎቻችን የተቀጣጠሉ ኣይደሉም። ለምሳሌ ‘ላ’ በ’ለ’ ቀኝ እግር ላይ በተቀጠለ ግንድ የሚሠራ ያልተለመደ ፊደል ሳይሆን እራሱን የቻለ ግራ እግሩ ያጠረ ፊደል ነው። ትክክለኛዎቹ የግዕዝ ‘ለ’ እና ‘ላ’ ፊደላት የቀኝ እግሮች ርዝመቶች እኩል ናቸው።
በቅርቡም ኢትዮጵያዊው ዶክተር ኣበራ ሞላ ለመጀመሪያ ጊዜ እያንዳንዱ የግዕዝ ፊደል ሳይቀጣጠል በኮምፕዩተር ሊጻፍና ሊታተም የሚቻልበትን breakthrough ዘዴ ለመፍጠር ችለዋል። በዚህም የተነሳ ከዚህ በፊት ሲደረግ እንደነበረው ፊደሎቻችን ለቴክኖሎጂው እንዲያመቹ ከመቀጣጠልና ከመቀናነስ ይልቅ ቴክኖሎጂው የፊደሎቻችንንና የእኛን ፍላጎቶች እንዲያሟላ ሆኗል። ኣዲሱ ዘዴ ቀልጣፋና ቀላል በመሆኑ እያንዳንዱ ፊደል የሚጻፈው ከሁለት መርገጫዎች ባልበለጡ ነው። ለምሳሌ ያህል ዊ ፊደልን ለመጻፍ የሚነኩት W እና F3 ወይንም W እና comma ወይንም W እና 3 ወይንም W እና I !!! ወዘተ ናቸው። የሚታተመውም ፊደል እራሱን የቻለ ዊ እንጂ ዋ ላይ በሚቀጠል _ ወይንም ሰረዝ ኣይደለም። ይህ ኣዲስ ኣጠቃቀም የተለያዩ የኮምፕዩተር ቴክኖሎጂዎችን በኣቋራጭ ለግዕዝ ኣጻጻፍና ለኢትዮጵያ ኣሠራር ማውረስ እንድንችል ረድቷል። ይኸው የኮምፕዩተር ኅትመት ዘዴ ሞዴት (ModEth) በመባል በታወቀው የኢትዮጵያ ቃላት ማተሚያ (Publisher) ለኣይቢኤምና ተመሳሳይ ኮምፕዩተሮች ተዘጋጅቶ ብዙ ሰዎች በዓማርኛ፣ ትግሪኛ፣ ኦሮምኛና ጉራጌኛ ፊደላት በመጠቀም ሥራ ላይ ኣውለውታል።
ይህ ጽሑፍ የተጻፈው በዚሁ ሶፍትዌር በሸዋ scalable ታይፕፌስ ዓሥር ፖይንት መደበኛ ፎንት ወይንም ሆህያት በHP Laserjet III ማተሚያ ነው። በበለጠ ለመረዳት የኢትዮጵያ ኮምፕዩተሮችና ሶፍትዌርን በስልክ ቁጥር (303) 972-2186 ማነጋገር ወይንም ለEthiopian Computers and Software, 9781 W. Fremont Pl., Littleton, Colorado 80123-4102, U.S.A. መጻፍ ይቻላል።w
© 1991 Ethiopian Review ይህ የዓማርኛ ጽሑፍ በኅዳር ፲፱፻፹፫ ዓ!ም! ኢትዮጵያን ሪቪው መጽሔት ገጽ ፳፭ ታትሟል።
The Writing Above shows how amharic goes
N.B If your computer didn’t get The Amaric or Power Geez Soft ware this writing may not display or come as pices of boxes.
Ethiopian Hertages
St. George’s rock cut church, Lalibela
Reba at Tekenu (monolith), Axum

King Fasilidas’ castle,

Historical Lion Monument, Addis Ababa
Lucy Dinkinesh
Natural Attractions
Bahirdar
Bahirdar, 560km from Addis Ababa One of the biggest City in Ethiopia
Ethiopian Colourful Endemic Birds
Danakil (Dallol) Depression Itinerary
Sof Omar
Hey Getche, i really admire you for all that you’ve done. Its great.But i think you should try to correct some of the spelling mistakes,especially the once below the pictures.
ግሩም ፡ ሥራ
…I Liked this site . So, I will look in to periodically…